No media source currently available
በሰሜን ወሎ ዞን አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የስልክ አገልግሎት ጀመረ
Print
ከ40 ቀናት በላይ ውጊያ ሲካሄድባቸው በነበሩና የሰሜን ወሎ ዞን ከተሞች በሆኑት ዶሮ ግብር፣ ጎብዬና ቆቦ አካባቢዎች ተቋርጦ የነበረው የስልክ አገልግሎት ዛሬ መቀጠሉን ኗሪዎች አስታወቁ፡፡
ነዋሪዎቹ ከወራት ጭንቀት በኋላ ከቤተሰቦቻቸው ጋር መገናኘት በመቻላቸው ደስታቸውን ገልጸዋል፡፡
[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]