በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚንቀሳቀሱ ተጓዠች ለሚያጋጥማቸው እንግልት መፍትኄ እንዲፈለግ ጠየቁ


ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ
ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ

ከአማራ ክልል በተለይም ከደቡብና ሰሜን ወሎ እና ከሰሜን ሸዋ የሚንቀሳቀሱ ተጓዦች ወደ አዲስ አበባ ለመግባት ይደርስብናል ላሉት እንግልት ዘላቂ መፍትኄ እንዲበጅ ጠይቀዋል፡፡

ከፌዴራልና ከክልል መንግሥታት ምላሽ ለማግኘት ያደረግነው ጥረት አልተሳካም። ይሁን እንጂ የፌዴራል መንግሥት ከዚህ ቀደም ለቀረቡ መሰል ቅሬታዎች በሰጠው ምላሽ በአማራ ክልል በተካሄደው ጦርነት ወቅት ለመታወቂያ መስሪያ የሚያገለግሉ ጨምሮ በርካታ ሠነዶች ተዘርፈዋል ብሏል።

የተዘረፉት ሠነዶች ለሽብር ተግባር ሊውሉ እንደሚችሉ መረጃ መኖሩ ደግሞ የክልሉን መታወቂያ በያዙ ሰዎች ላይ ጥብቅ ፍተሻ ለመደረጉ ምክንያት ነው ማለቱ ይታወሳል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

 ከአማራ ክልል ወደ አዲስ አበባ የሚንቀሳቀሱ ተጓዠች ለሚያጋጥማቸው እንግልት መፍትኄ እንዲፈለግ ጠየቁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:16 0:00

XS
SM
MD
LG