በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

2014 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና መስከረም 30 ይሰጣል


2014 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና መስከረም 30 ይሰጣል
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00

2014 ዓ.ም ብሔራዊ ፈተና መስከረም 30 ይሰጣል

የ2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ብሔራዊ ፈተና የፊታችን ሰኞ መስከረም 30 ቀን 2015 ዓ.ም ለመጀመሪያ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

የመልቀቂያ ፈተናው ለመጀመሪያ ጊዜ ከትምህርት ቤቶች ውጪ በዩኒቨርሲቲዎች ቅጥር ግቢ ውስጥ እንዲሰጥ የተፈለገው የፈተና ሥርዓቱን ደህንነት ለመጠበቅ እንደሆነ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ በሰጠው መግለጫ አስታውቋል፡፡

ዘንድሮ ፈተና የሚወስዱት ተማሪዎች ብዛት 976 ሺህ ሲሆን፣ በሀገሪቱ ውስጥ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት ከትግራይ ውጪ ካሉት ክልሎች፣ 56 ሺህ ተማሪዎች ለፈተና እንደማይቀመጡም ታውቋል፡፡

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG