በኦሮምያ ክልል ድርቅ በተጠቁት አካባቢዎች የኩፍኝ ወረርሽ መቀስቀሱ ተገለጠ። ምስራቅ ባሌ ባሌ ዞን በድርቅ በተጠቁ ወረዳዎች ውስጥ የኩፍን በሽታ መከሰቱን የዞኑ ኮምዉንኬሽንስ ፅህፈት አስታወቀ። በእስካሁኑ ከ400 በላይ ሕፃናት በወረርሽኙ መጎዳታቸውን ገልፀው የዞኑ የጤና ባለሞያዎች ከቁጥጥር ውጭ እንዳይሆን ጥረት መያዛቸውን አመልክተዋል።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኤፕሪል 25, 2024
የጥንታዊው የብራና ዝግጅት እና ሥራዎች ፍላጎት በኢትዮጵያ እያንሰራራ ነው
-
ኤፕሪል 25, 2024
በወላይታ ዞን የመምህራን ደመወዝ ባለመከፈሉ ትምህርት መቋረጡ ተገለጸ
-
ኤፕሪል 25, 2024
የኬንያ መንግሥት በአድማ የተሳተፉ ዶክተሮችን ደሞዝ ሊያቆም እንደሚችል ዛተ
-
ኤፕሪል 25, 2024
የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት መግለጫ እና የህወሓት ምላሽ
-
ኤፕሪል 25, 2024
ዐቃቤ ሕግ የሽብር ተከሳሾችን ክስ እንዲያሻሽል በተሰጠው ብይን ላይ አቤቱታ አቀረበ
-
ኤፕሪል 25, 2024
በእስቴ ወረዳ አጎና ቀበሌ ግጭት አምስት ሰዎች መገደላቸው ተገለጸ