በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ተፈናቃዮች በቆቦ


የትግራይ ተፈናቃዮች በቆቦ
please wait

No media source currently available

0:00 0:11:59 0:00

የትግራይ ተፈናቃዮች በቆቦ

ከተለያዩ የትግራይ ክልል አካባቢዎች የተፈናቀሉና ቆቦ ፖሊስ ጣቢያ የሚገኙት አምስት ሺህ መድረሱን የሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ መንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ አገልግሎት ፅህፈት ቤት ገለፀ።

አስተያየታቸውን ለቪኦኤ የሰጡ ተፈናቃዮች ከየመኖሪያቸው ያበረሯቸው የኑሮ ውድነትና ሰላም መሆናቸውን ተናግረዋል።

የትግራይ ክልል መንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ ቢሮ ደግሞ “በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የትግራይ ተወላጆችን አሰባስበው ካስቀመጧቸው በኋላ ‘ተፈናቃዮች ናቸው’ ይላሉ” ብሏል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG