በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአፋር ክልል በድርቅ እና ግጭት ምክኒያት ሕፃናት እየሞቱ ነው - ነዋሪዎች

በአፋር ክልል በድርቅ እና ግጭት ምክኒያት ሕፃናት እየሞቱ ነው - ነዋሪዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:52 0:00

በአፋር ክልል በድርቅ እና ግጭት ምክኒያት ሕፃናት እየሞቱ ነው - ነዋሪዎች

ከጅቡቲ ወደ ትግራይ የሚሄዱት የእርዳታ እህል የጫኑ የጭነት መኪናዎች በኢትዮጵያ አፋር ክልል ያልፋሉ፣ ሆኖምበመተላለፊያው መንገድ ዳርና ዳር የሚኖሩት ነዋሪዎች የሚበሉት እንደሌላቸው እና ልጆቻቸው እየሞቱ መሆኑን ይገልፃሉ።

በስፍራው የሚገኘው ባልደረባችን ሄነሪ ዊልኪንስ በድርቅ እናጦርነቱ ባሳደረው ተፅእኖ ምክንያት አጣብቂኝ ውስጥ የገቡትን በአፋር ክልል ኢሬብቲ ከተማ የሚኖሩ ነዋሪዎችን እና “አፋር ክልል ተገቢውን ድጋፍ እንዲያገኙ ድርቁ አስጊ ሁኔታ ውስጥ መሆኑመታወጅ አለበት” የሚሉ የእርዳታ ሠራተኞችን አነጋግሮ ያላከውን ዘገባ ነው።

/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG