ኢትዮጵያ ከውጪ ንግድ ከአራት ቢሊዮን ዶላር በላይ ማግኘቷ ተገለፀ
- ቪኦኤ ዜና
ትላንት በአዲስ አበባ በተከበረው የኢትዮጵያ የውጪ ንግድ ቀን ላይ ንግግር ያደረጉት የንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስትር አቶ ገብረመስቀል ጫላ፤ “ከውጪ ንግድ ይህን ያህል ገቢ ሲገኝ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው” ብለዋል። ሆኖም ግን ዘርፉ በተለያዩ ችግሮች ምክኒያት ፈተና ውስጥ መሆኑን ተናግረዋል። በሀገሪቱ ውስጥ ያለው አለመረጋጋት እና የአገዋ የገበያ ዕድል መቋረጥ ከችግሮቹ መካከል የተወሰኑት እንደሆኑ ጠቅሰዋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ኦክቶበር 03, 2024
በአይ ኤም ኤፍ ግምገማ ዙርያ የባለሙያ አስተያየት
-
ሴፕቴምበር 28, 2024
የኢትዮጵያ እና ሶማልያ በተባበሩት መንግሥታት ፊት አለመግባባታቸውን አሳዩ
-
ሴፕቴምበር 10, 2024
የኢትዮጵያ ዘመን ቀመር ለምን ተለየ?