በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በትግራይ ክልል የምግብ ዋጋ ንረት ሸማቾችን አማሯል


በትግራይ ክልል የምግብ ዋጋ ንረት ሸማቾችን አማሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:46 0:00

በትግራይ ክልል ለምግብ ፍጆታ የሚውሉ የእህል ምርቶች እና ሸቀጣ ሸቀጦች ዋጋ በከፍተኛ ሁኔታ ማሻቀብ የነዋሪዎችን ችግር አባብሷል። በሰሜን ኢትዮጵያ ከተካሄደው ጦርነት በተጨማሪም ነጋዴዎች ምርት በመሸሸግ እና ያለአግባብ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ ለኑሮ ውድነቱ አስተዋፅኦ ማድረጋቸውን የአሜሪካ ድምፅ ያነጋገራቸው ሸማቾች ገልፀዋል። /ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG