በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የኮቪድ ተያዦች ቁጥር እያሻቀበ ነው


ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የኮቪድ ተያዦች ቁጥር እያሻቀበ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:27 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ የኮቪድ ተያዦች ቁጥር እያሻቀበ ነው

በመላዋ ዩናይትድ ስቴትስ በኮቪድ-19 የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ ባለበት በአሁኑ ወቅት በርካታ አሜሪካውያን የመከላከያውን ክትባት አሟልተው ያልተከተቡ በመሆናቸው በበሽታው ቢያዙ በፅኑ ሊታመሙ ይችላሉ። ይህንን ያስገነዘቡት የዩናይትድ ስቴትስ የበሽታ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ማዕከል (ሲዲሲ) ዳይሬክተር ናቸው።

የቫይረሱ ተጋላጮች ቁጥር የበዛው ኦሚክሮን የሚባለው የኮሮናቫይረስ ዐይነት በተለያዩ ንዑስ ዝርያዎች በመከሰቱ መሆኑን የጉዳዩ አዋቂ ባለሙያዎች ይናገራሉ።

አዲሱ ክትባት የሰዎችን ቫይረሱን የመከላከል ዐቅም በማጠናከር ሊረዳ እንደሚችል ጠቅሶ የቪኦኤው አራሽ አራባሳዲ ያጠናቀረውን ዘገባ ነው።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG