በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባይቶናውን አቶ ክብሮምን ጨምሮ 17 ሰዎች ያሉበት እንደማይታወቅ ቤተሰቦቻቸው ገለፁ

የባይቶናውን አቶ ክብሮምን ጨምሮ 17 ሰዎች ያሉበት እንደማይታወቅ ቤተሰቦቻቸው ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:46 0:00

የባይቶናውን አቶ ክብሮምን ጨምሮ 17 ሰዎች ያሉበት እንደማይታወቅ ቤተሰቦቻቸው ገለፁ

ሐምሌ 3/ 2014 ዓ.ም ተይዘው በአቃቂ ቃሊቲ ፖሊስ መምሪያ ታስረው የነበሩት የባይቶና ፓርቲ ከፍተኛ አመራር አባል አቶ ክብሮም በርኸ እና ሌሎች 17 ሰዎች የሚገኙበት እንዳልታወቀ ቤተሰቦቻቸው ገለፁ።

እስረኞች የሚገኙበትን ቦታ ፖሊስ እንዲያሳውቅ እንዲታዘዝላቸው ለፍርድ ቤት ማመልከታቸውን የታሳሪ ቤተሰቦች ተናገሩ። የአዲስ አበባ እና የፌዴራል ፖሊስ ስለዚህ ጉዳይ ምንም እንደማያውቁ ሲገልፁ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ደግሞ ሁኔታውን እየተከታተለው መሆኑን ገልጿል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG