በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት 100 ሚሊዮን ስንዴ ለማምረት አቅዳለች


ኢትዮጵያ በሚቀጥለው ዓመት 100 ሚሊዮን ስንዴ ለማምረት አቅዳለች
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:21 0:00

ኢትዮጵያ በገበያ ውስጥ ያለውን የስንዴ አቅርቦት እጥረት ለመቅረፍ በዓመት 17 ሚሊዮን ኩንታል ከውጭ ታስገባለች፡፡ ለዚህ ደግሞ እስከ አንድ ቢሊዮን ዶላር ወጪ እንደምታደርግ ታውቋል፡፡ ሀገሪቱ ይህን ከውጭ የሚገባውን ስንዴ በሀገር ውስጥ በመተካት ለዚህ የምታወጣውን የውጭ ምንዛሪ ለመቀነስ፣ በሚቀጥለው ዓመት በመኸርና በመስኖ 100 ሚሊዮን ኩንታል ስንዴ ለማምረት አቅዳለች፡፡

ይሁንና የዳቦ አምራቾች ደግሞ እኛ የምንፈልገው የስንዴ ዓይነት ካልተመረተ ያለብን የስንዴ እጥረት ላይቀረፍ ይችላል ይላሉ፡፡ ለመሆኑ ዳቦ አምራቾች የሚፈልጉት ስንዴ ምን ዓይነት ነው፣ የመንግሥት ጥረትስ ይህን ፍላጎት ከግምት ያስገባ ይሆን?

XS
SM
MD
LG