በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“መንግሥት የዜጎችን ግድያ ለማስቆም የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ መቀጠል አለበት” የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት


ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ
ፎቶ ፋይል፦ አዲስ አበባ

የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሪቱ ሰላም ለማስፈን እና የዜጎችን ግድያ ለማስቆም የሚወስደውን እርምጃ አጠናክሮ መቀጠል እንደሚገባው የኢትዮጵያ ፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት አሳስቧል።

የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በበኩሉ በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላም ለማስፈን የሚደረገው ድርድር እና ምክክር ሁሉን አቀፍ ሊሆን እንደሚገባው ገልጿል።

/ሙሉ ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG