በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አደይ ፡-የትውልደ-ኢትዮጵያዊያንን የንግድ ማህበረሰብ ለማስተሳሰር የወጠነው መተግበሪያ


አደይ ፡-የትውልደ-ኢትዮጵያዊያንን የንግድ ማህበረሰብ ለማስተሳሰር የወጠነው መተግበሪያ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:22 0:00

ትውልደ- ኢትዮጵያዊያን ደንበኞች እና የንግድ ቤቶች ከሚፈተኑባቸው ጉዳዮች መካከል አንዱ በሀገርኛ ቋንቋ የሚያስተሳስራቸው አውታር ማነስ ነው። ይሄን የተመለከተ የወጣቶች ድርጅት ከ1000 በላይ የንግድ ድርጅቶች፣ አገልግሎት ሰጪዎች ፣ የዜና አውታሮች ፣የኃይማኖት ተቋማት እና ሌሎች ትውልደ-ኢትዮጵያዊያን ላይ አተኩረው የሚንቀሳቀሱ ድርጅቶችን አድራሻ ጠቋሚ እና አገናኝ መተግበሪይ ይፋ አድርጓል።

XS
SM
MD
LG