በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

"የመጨረሻዎቹ የብዝኀ ሕይወት ማበልጸጊያዎች" የፎቶ ዐውደ ርእይ


"የመጨረሻዎቹ የብዝኀ ሕይወት ማበልጸጊያዎች" የፎቶ ዐውደ ርእይ
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:01 0:00

"የመጨረሻዎቹ የብዝኀ ሕይወት ማበልጸጊያዎች" የፎቶ ዐውደ ርእይ

"ዘ ላስት ኢንኩቤተርስ ኦፍ ባዮ ዳይቨርስቲ" ወይም "የመጨረሻዎቹ የብዝኀ ሕይወት ማበልጸጊያዎች" የተሰኘ የፎቶ ግራፍ ዐውደ ርእይ፣ ከሳምንታት በፊት በዐዲስ አበባ ለእይታ ቀርቦ ነበር፡፡ ዐውደ ርእዩ በይዘቱ፣ በአካባቢ ጥበቃ ላይ አተኩሯል።

የፎቶ ግራፍ ጥበብ ባለሞያዋ ኅሊና አበበ ሥራዎች፣ ከዐውደ ርእዩ ትዕይንቶች አንዱ ነበር። ከዚኹ የብዝኀ ሕይወት ጥበቃ እና ክብካቤ ጋራ በተያያዘ፣ በነባር አድባራቷ እና ገዳማቷ የብዝኀ ሕይወት ማዕከልነቷ የምትታወቀው የኢ.ኦ.ተ.ቤተ ክርስቲያን፣ በሥሯ በተዋቀረው የልማት እና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን አማካይነት የደን ልማት ፕሮጀክት ቀርጻ በማከናወን ላይ ትገኛለች።

አቶ ተዋናይ ሰይፈ ሥላሴ፣ የቤተ ክርስቲያኒቱ የደን ልማት ፕሮጀክት አስተባባሪ ናቸው። የአሜሪካ ድምፅ ራድዮ፥ ከፎቶ ግራፍ ጥበብ ባለሞያዋ ወ/ሪት ኅሊና አበበ እና ከአቶ ተዋናይ ሰይፈ ሥላሴ ጋራ ቆይታ አድርጓል፡፡

XS
SM
MD
LG