በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ፎቶ ለታሪክ እና ለማኅበረሰብ ዘገባ


ፎቶ ለታሪክ እና ለማኅበረሰብ ዘገባ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:20 0:00

'ከራስ በላይ ንፋስ'የራሳችንን ታሪክ እራሳችን ስንናገር ወይም ስናሳይ ይሻልናል ብላ በዘገቢ የፎቶግራፍ ሙያ ውስጥ ትገኛለች፡፡ ሕሊና አበበ

ህሊና አበበ ትባላለች፡፡ የፎቶግራፍ ባለሙያ ናት፡፡ የፎቶግራፍ ሙያን እራሷ በራሷ አስተምራ እየሰራች ትገኛለች፡፡ የፎቶ ስራዎቿን በአዲስ ፎቶ ፌስት_፣ በኒው ዎርክ እና በተለያዩ የአፍሪካ አገራት አሳይታለች፡፡ ፎቶ ግራፍን የግል-ሰቦችን ታሪክን እየከተበች ታሪክን ዘግባ ታስቀምጣለች፡፡ ከኤደን ገረመው ጋር ተከታዩን ቆይታ አድርጋለች፡፡
XS
SM
MD
LG