በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ቶሌ ቀበሌ ውስጥ ሰኔ 11/2014 ዓ.ም ከተፈፀመው የብሄር ማንነት የለየ ጅምላ ግድያ ጨምሮ በየጊዜው በተለያዩ አካባቢዎች የሚሰሙ ግድያዎች “ኢትዮጵያ ወዴት እያመራች ነው?” የሚል ስጋትና ፍርሃት አዘል ጥያቄ ብዙዎች እንዲጠይቁ እያደረገ ነው።
በኢትዮጵያ በሲቪሎች ላይ በተከታታይ የሚፈጸመውን ግድያና የመንግሥትን ኃላፊነት አስመልክቶ አንድ የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት ኃላፊን አነጋግረናል። በጉዳዩ ላይ የመንግሥት ተወካዮችን ለማነጋገር ያደርገው ጥረት አልተሳክም።
/ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/