በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቶሌ ጥቃት ተፈናቃዮች ድጋፍ እየጠየቁ ነው


በኦሮምያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን ጊምቢ ወረዳ ውስጥ ሰኔ 11/2014 ዓ.ም. ከተፈፀመው የብሄር ማንነት የለየ ጅምላ ግድያ ተርፈው የተፈናቀሉ ነዋሪዎች በቂ እርዳታ እንዳላገኙ እየተናገሩ ነው።

የአደጋ መከላከልና እርዳታ ሥራዎችን የሚያስተባብረው የምዕራብ ወለጋ ዞን ቡሳ ጎኖፋ ከትናንት ጀምሮ በቂ ድጋፍ ወደ ቶሌ መላኩን ጠቅሶ ለክረምቱ ወቅትም የግብርና ግብዓቶችን ለማቅረብ መንግሥት መዘጋጀቱን አስታውቋል።

ሙሉውን ከተያያዘው ዘገባ ያዳምጡ።

please wait

No media source currently available

0:00 0:06:49 0:00

XS
SM
MD
LG