በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለደቡብ ሱዳን ሊሰጥ የነበረውን 1.7 ሚሊዮን እርዳታ አቋረጠ


የዓለም ምግብ ፕሮግራም ለደቡብ ሱዳን ሊሰጥ የነበረውን 1.7 ሚሊዮን እርዳታ አቋረጠ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:44 0:00

የዓለም ምግብ ፕሮግራም ከሚያስፈልገው በጀት ውስጥ የ426 ሚሊዮን ዶላር ጉድለት ያጋጠመው በመሆኑ በደቡብ ሱዳን ለ1.7 ሚሊዮን የሚሰጠውን የምግብ እርዳታ ለማቆም መገደዱን አስታውቋል፡፡ ግጭት፣ ሦስት ዓመታት ያከታተለው የጎርፍ አደጋ፣ የአገር ውስጥ ድርቅ ፣ በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሳቢያ የናረው የምግብ ዋጋ፣ እና የዩክሬን ጦርነት ደቡብ ሱዳንን አንበርክኳታል፡፡ 👉ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

XS
SM
MD
LG