በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትግራይ ቴሌቪዥን አምስት ጋዜጠኞች ታሰሩየትግራይ ቴሌቪዥን አምስት ጋዜጠኞች ታሰሩ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:35 0:00

የትግራይ ቴሌቪዥን አምስት ጋዜጠኞች ታሰሩ

የትግራይ ቴሌቭዥን ባልደረቦች የሆኑ አምስት ጋዜጠኞች መታሰራቸው ተነገረ።

ጋዜጠኞቹ “ከጠላት ጋር ተባብረዋል” በሚል መታሰራቸውን ከቤተሰቦቻቸውና ከጠበቃ ያገኘነው መረጃ ያሳያል።

የመቀሌ ከተማ ፅህፈት ቤት በሰጠው ቃል “የታሰሩት በጋዜጠኛነት ሙያቸው ምክንያት ሳይሆን ከሙያው ውጭ በወንጀል ተጠርጥረው ነው” ብሏል።

ዘገባው የሙሉጌታ አፅበሃ ነው።

XS
SM
MD
LG