በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቱርክ የምግብ ቀውስን ለመቀልበስ በሚደረገው ጥረት ያላት ቁልፍ ሚና


ቱርክ የምግብ ቀውስን ለመቀልበስ በሚደረገው ጥረት ያላት ቁልፍ ሚና
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:56 0:00

የሩስያ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ቱርክ ገብተዋል። በቆይታቸው የዓለም የምግብ ዋጋ በከፍተኛ ደረጃ በማሻቀብ ላይ ባለበት በዚህ ወቅት የዩክሬይን የእህል አቅርቦት ለዓለም ገበያ የሚደርስበት መስመር መክፈትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ እንደሚነጋገሩ ተገልጿል። /ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/

XS
SM
MD
LG