No media source currently available
ቀደም ሲል የአሜሪካ ድምፅን በዳይሬክተርነት የመሩት አማንዳ ቤኔት የዩናይትድ ስቴትስ ዓለም አቀፍ ስርጭት ከቴክኖሎጂ፣ በጋዜጠኞች ላይ ከሚደርስ ማስፈራራት እና በነፃ ፕሬሱ ላይ በሚደርሰው አፈና በሚደርስበት ችግሮች ዙሪያ ጥያቄዎች ቀርበውላቸዋል። /ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/