በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው ተገለፀ


በአማራ ክልል በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች ፍርድ ቤት አለመቅረባቸው ተገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00

መንግስት የሕግ ማስከበር ዘመቻ ብሎ በጠራው እና ከአራት ሳምንታት በፊት በጀመረው እንቅስቃሴ በአማራ ክልል በቁጥጥር ሰር ከዋሉት ውስጥ አብዛኛዎቹ እስካሁን ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውን ቤተሰቦቻቸው እና አንድ የሕግ ጠበቃ አስታውቀዋል። /ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/

XS
SM
MD
LG