ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ
በዩናይትድ ስቴትስ ቨርጂኒያ ነዋሪ የሆኑት አቶ ጌታቸው መንግሥቴ በዓለም የአእምሯዊ ንብረት ድርጅት የሕግና የፖሊሲ ጉዳዮች አማካሪ ናቸው። ኢትዮጵያ በነበሩትበት ወቅት የአእምሯዊ ንብረት ባለሥልጣን እንዲቋቋም፣ የሕግ እና ፖሊሲዎች በማርቀቅ አስተዋጽኦ አድርገዋል። አሁንም የተለያዩ ሃገራትን በዘርፉ የሚያማክሩት አቶ ጌታቸው የኢትዮጵያ ምርቶች እና የፈጠራ ውጤቶች ዓለም አቀፋዊ እውቅናና ጠቀሜታ እንዲያስገኙ እየሠሩ ነው። ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 20, 2023
ለውሃ ነክ ስጋቶች የተጋለጡ የአፍሪካ ህፃናት
-
ማርች 20, 2023
የብሊንከን የኢትዮጵያ ጉብኝት ፋይዳ ሲዳሰስ
-
ማርች 20, 2023
በቱሪዝም ዘርፉ ላይ የተጣለው የተጨማሪ እሴት ታክስ እንዲነሳ ተጠየቀ
-
ማርች 20, 2023
ሺ ጂፒንግ ሞስኮ ናቸው
-
ማርች 20, 2023
የባሌ አባገዳዎች ተቃውሞ
-
ማርች 18, 2023
ጤፍ በአሜሪካ