በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የረድኤት ድርጅት አሽከርካሪዎች ለትግራይ ክልል ያልተፈቀደ ነዳጅና መሳሪያ ያደርሳሉ ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ከሰሱ


የረድኤት ድርጅት አሽከርካሪዎች ለትግራይ ክልል ያልተፈቀደ ነዳጅና መሳሪያ ያደርሳሉ ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ከሰሱ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:12 0:00

የረድኤት ድርጅት አሽከርካሪዎች ለትግራይ ክልል ያልተፈቀደ ነዳጅ እና እንደ ሳተላይት ስልክ የመሰሉ የተከለከሉ መሳሪያዎች ያደርሳሉ ሲሉ የኢትዮጵያ ባለስልጣናት ከሰሱ። በሚሊዮን ለሚቆጠሩ በትግራይ ለሚገኙ ተረጂዎች ዕርዳታ የሚያደርሱ የዕርዳታ ድርጅቶች ሹፌሮች ያልተፈቀደ መሳሪያ በድብቅ ወደ ክልሉ ያስገባሉ ሲሉ የሃገሪቱ መንግስት ባለስልጣናት ክስ አቅርበዋል። የቪኦኤዋ ሃሊማ ኣቱማኒ ከአዲስ አበባ የላከችውን ዘገባ ትርጉም ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ

XS
SM
MD
LG