በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የትዝታ ትዝታዎች፤ የሰላሣ ሰባት ዓመት የቪኦኤ ጋዜጠኛነት ጉዞ


የትዝታ ትዝታዎች፤ የሰላሣ ሰባት ዓመት የቪኦኤ ጋዜጠኛነት ጉዞ
please wait

No media source currently available

0:00 0:16:28 0:00

ከትዝታ በላቸው ጋር የተደረገ ውይይት ስለ ረዥም ዘመን ሞያዊ ጉዞዋ፣ ሥራው ስለሚጠይቀው ኃላፊነት፣ ፈተናዎቹና ከሁሉም በላይ ዕድሜ ልክ ሠርተውበት የማይጠገብ ስለሚመስለው ሞያና መንገዶች ይተርካል። ትዝታ በላቸው ከሰላሣ ሰባት ዓመታት አገልግሎት በኋላ ከአሜሪካ ድምፅ በጡረታ በክብር ስትሰናበት በመጨረሻዋ ዕለት ነው ቃለ ምልልሱ የተካሄደው። አንድ ሰዓት በተጠጋው ወግ በጋዜጠኛነት ሞያዋ ያለፈችበትን መንገድ በመጠኑ ታስቃኘናለች።

XS
SM
MD
LG