ከፕሮፌሰር ዘረሰናይ ዓለምሰገድ ጋር የተደረገ ቆይታ
በዓለም የሳይንስ መድረክ የሚታወቁት ፕሮፌሰር ዘረሰናይ ዓለምሰገድ በቅርቡ የሳይንስ አካዳሚ አባል ሆነው ተመርጠዋል፡፡ የሉሲ ልጅ እየተባለች የምትጠራውን የሰላም ቅሬተ አካል ግኝት አስመልከቶ የተደርገውን ጥናት የመሩት ፕሮፌሰር ዘረሰናይ አለምሰገድ በቺካጎ ዩኒቨርሲቲ ባዮሎጂካል አንትሮፖሎጂ ትምሕርት ክፍል መምሕርና የቅድመ ሰው ጥናት ተመራማሪ ናቸው። ደረጀ ደስታ በተመረጡበት ጉዳይ እና በሞያቸው ዙሪያ አነጋግሯቸዋል። /ቃለ ምልልሱን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ይመልከቱ/
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 30, 2023
ዩናይትድ ስቴትስ ዲሞክራሲን ለማስፋፋት ተጨማሪ 690 ሚሊየን ዶላር ቃል ገባች
-
ማርች 30, 2023
በፖለቲካ ፓርቲዎች ላይ የሚደረጉ ገደቦች እንዲቆሙ ኢሰመኮ አሳሰበ
-
ማርች 30, 2023
በኦሮሚያ የኮሌራ ወረርሽኝ እየተዛመተ ነው
-
ማርች 30, 2023
የ40 ዓመቱ የዳላስ ማኅበረሰብ ማዕከል እና መጪው የእግር ኳስ ስፖርት