የዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ለዩክሬን ወታደራዊ እና ሰብዓዊ ርዳታ የሚውል 40 ቢሊየን ዶላር አፀደቀ
የዩናይትድ ስቴትስ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ለዩክሬን የሰብዓዊ እና ወታደራዊ ርዳታ እንዲውል የተጠየቀውን የ40 ቢሊየን ዶላር ረቂቅ ህግ አፅድቋል። በአንድ ሳምንት የዘገየው ይህ የምክር ቤቱ ውሳኔ፣ በአመቱ መጀመሪያ ፀድቆ የነበረው በቢሊየኖችየሚቆጠር ርዳታ እያለቀ ባለበት ወቅት፣ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ረቂቅ ህጉን በፊርማቸው ቋሚ ህግ ለማድረግ ያስችላቸዋል። የአሜሪካ ድምፅ የምክር ቤት ዘጋቢያችን ካትሪን ጂፕሰን ያደረሰችንን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ታቀርበዋለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ማርች 14, 2025
በአፍሪካ የኅይል አቅርቦት ላይ ያተኮረውና በዋሽንግተን ዲሲ የተካሔደው ጉባኤ
-
ማርች 14, 2025
የኢትዮጵያውያት ሴቶች ጥያቄ ምንድን ነው? - የአድማጭ ተመልካቾች አስተያየት
-
ማርች 13, 2025
አርቲስት አንዱዓለም ጎሣ ተጨማሪ 13 ቀናትን በእስር እንዲቆይ ፍርድ ቤት ፈቀደ
-
ማርች 13, 2025
ሩሲያ የተቆጣጠረቻቸውን የዩክሬን ግዛቶች እንደያዘች መቀጠል ትሻለች