ጽንስ የማቋረጥ ውሳኔው ከተቀለበሰ ምን አንደምታ ይኖረዋል?
የዩናይትድ ስቴትስ ጠቅላይ ፍርድ ቤት እ.አ.አ የቀን አቆጣጠር በ1973 ዓ.ም የፅንስ ማቋረጥ ህጋዊ እንዲሆን የተላለፈውን ውሳኔ የሚቀለብሰው ከሆነ የአሜሪካ ሴቶች ፅንስ የማቋረጥ መብታቸውን የሚገድብ ይሆናል። “በሮይ እና ዌድ መካከል ተደርጎ የነበረውን ክርክር ተንተርሶ የተሰጠው ውሳኔ ከተቀለበሰ በዓለም ዙሪያ ምን አይነት ተፅእኖ ይፈጥራል?” ስትል ቬሮኒካ ባልደራስ ኢግሊሲያስ በሦስት የተለያዩ አህጉሮች ላይ የሚገኙ የለውጥ አቀንቃኞችን አነጋግራለች።
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሴፕቴምበር 27, 2023
በዩናይትድ ስቴትስ በበጀት አጽድቆት መጓተት የመንግሥት መዘጋት ምንድን ነው?
-
ሴፕቴምበር 27, 2023
በሰሜን ጎንደር ጃን አሞራ ወረዳ በድርቅ በተባባሰው ረኀብ 32 ሰዎች እንደሞቱ ተገለጸ
-
ሴፕቴምበር 27, 2023
በጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ዙርያ ወረዳ ሻራ ቀበሌ የዘፈቀደ እስር እንደቀጠለ ተገለጸ
-
ሴፕቴምበር 27, 2023
የሞሮኮ የመሬት መንቀጥቀጥ ያራደው የአትላስ ተራሮች ጫፍ ቱሪዝም ዕጣ ፈንታ
-
ሴፕቴምበር 26, 2023
በኦሮሚያ ክልል ከጸጥታ ችግር ባላነሰ የተጋነኑ ዘገባዎች ቱሪስቶችን እያራቁ እንደኾነ ተጠቆመ