በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በኦሮምያ ክልል ውስጥ ከዓለም ህዝብ እይታ ውጭ የሆነ ጦርነት እየተካሄደ ነው” ሲል ኦፌኮ መግለጫ አወጣ

“በኦሮምያ ክልል ውስጥ ከዓለም ህዝብ እይታ ውጭ የሆነ ጦርነት እየተካሄደ ነው” ሲል ኦፌኮ መግለጫ አወጣ

“በኦሮምያ ክልል ውስጥ ከዓለም ህዝብ እይታ ውጭ የሆነ ጦርነት እየተካሄደ ነው” ሲል ኦፌኮ መግለጫ አወጣ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:09 0:00

“በኦሮምያ ክልል ውስጥ ከዓለም ህዝብ እይታ ውጭ የሆነ ጦርነት እየተካሄደ ነው” ሲል ኦፌኮ መግለጫ አወጣ

የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የመንግሥት የፀጥታ ኃይሎች ኦሮምያ ክልል ውስጥ እየወሰዱት ባለው እርምጃ በሰላማዊ ዜጎች ላይ ጥቃት እየፈፀመ ነውሲል የኢትዮጵያ መንግሥት ወነጀለ። በአሁኑ ወቅትም በክልሉ ጦርነት እየተካሄደ ነው ብሏል።

ፓርቲው በሰጠው መግለጫ ላይ በመንግሥት በኩል እስካሁን የተባለ ነገር የለም። ሆኖም በቅርቡ በመንግሥት ላይ የሚቀርበውን ክስ በተመለከተ ከአሜሪካ ድምፅ የተጠየቁት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ በሰጡት ምላሽ፤ “መንግሥት እርምጃ እየወሰደ ያለው በሸኔ ካምፖች እና የሸኔ ታጣቂዎች ባሉበት አካባቢ ላይ ነው” ማለታቸው ይታወሳል።

XS
SM
MD
LG