ዘንድሮ ለሁለተኛ ጊዜ የተካሔደው የኢፍጣር ዝግጅቱ፣ በርካታ የእስልምና እምነት ተከታዮች በተገኙበት ነው የተካሔደው፡፡ አስተያየታቸውን የሰጡን ታዳሚያን፣ በጎንደር ከተሰተው ችግር ጋር በተያያዘ በሀዘን፣ በሌላ መልኩ ደግሞ አንድነታቸውን አጉልቶ የሚያሳይ ባሉት የጎዳና ላይ ኢፍጣሩ ምክንያት በደስታ ስሜት ውስጥ ሆነው ዝግጅቱን መካፈላቸውን ገልጸዋል፡፡ መንግስት ሰላምን የማረጋገጥ ኃላፊነቱን እንዲወጣ እና ሕብረተሰቡም የበኩሉን ሚና እንዲጫወትም መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የዝግጅቱን ታዳሚያን አስተያየት ኬኔዲ አባተ አሰባስቧል
ታላቁ የጎዳና ላይ ኢፍጣር በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ተካሂዷል
የፕሮግራሙ ተከታታይ ክፍሎች
-
ሜይ 18, 2022
በሞቃድሾ ሶማሊያውያን በአዲሱ አስተዳደር ተስፋ አሳድረዋል
-
ሜይ 17, 2022
ዓለም ባንክ የ300 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ሥምምነት ከኢትዮጵያ ጋር ተፈራረመ
-
ሜይ 17, 2022
የሶማሊያ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤት እና አንድምታው
-
ሜይ 16, 2022
የኢትዮጵያው ተደጋጋሚ ድርቅ የአየር ንብረት ለውጡ ማሳያ ነው