በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጎንደር ውስጥ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ 370 ሰዎች መታሰራቸው ታወቀ


ጎንደር ውስጥ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ 370 ሰዎች መታሰራቸው ታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:58 0:00

ጎንደር ውስጥ ከደረሰው ጥቃት ጋር በተያያዘ 370 ሰዎች መታሰራቸው ታወቀ

በቀብር ሥነ ስርዓቶች ወቅት ከታየው ፍጥጫ እና መሸት ሲል ከሚስተዋለው የስጋት ድባብ በስተቀር እንቅስቃሴዎች ወደመደበኛ ሰላማዊ ሁኔታ እየተመለሱ መሆኑን የአሜሪካ ድምፅ በስልክ ያነጋገራቸው የጎንደርከተማ ነዋሪዎች ተናግረዋል።

የአማራ ክልል መንግሥት ደግሞ ባለፈዉ ረቡዕ በጎንደር ከተማ በተከሰተውና የሰዎች ሕይወት በጠፋበት ተግባር የጠረጠራቸውን 370 ሰዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታውቋል።

የአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክርቤት ኘሬዚዳንት ሼሕ ሰይድ መሐመድ 20 የእስልምና እምነት ተከታዮች ተገድለዋል።

ጉዳዩን አስመልክው ዛሬ መግለጫ የሰጡት የመንግሥት ኮምንኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ እርምጃ መወሰዱ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል።

XS
SM
MD
LG