በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ግጭትና ጦርነት ለሕፃናት ለሚሰጥ ፀረ-ኮቪድ ክትባት እንቅፋት መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

ግጭትና ጦርነት ለሕፃናት ለሚሰጥ ፀረ-ኮቪድ ክትባት እንቅፋት መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:58 0:00

ግጭትና ጦርነት ለሕፃናት ለሚሰጥ ፀረ-ኮቪድ ክትባት እንቅፋት መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

ዕድሜያቸው ከሁለት ዓመት በታች የሆነና በጦርነትና ግጭት ምክኒያት ክትባት ያልተከተቡና ያቋረጡ ወደ አንድ ሚሊዮን የሚጠጉ ህፃናት መኖራቸውን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ።

በተለይ በአፋር፣ አማራ፣ ኦሮምያ እና ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች እና ታጣቂዎች በሚንቀሳቀሱባቸው አካባቢዎች ላይ የጤና አገልግሎት መስጠት አዳጋችእንደነበር ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ገልጿል።

በጤና ሚኒስቴር የሕፃናት እና እናቶች ጤና ክፍል ዳይሬክተር ዳረክተር አቶ ዮሐንስ ላቀው፤ “በሀገሪቱ በአንድ አንድ ወረዳዎች የኩፍኝ በሽታ በመታየቱ በዘመቻ መልክ በሀገር አቀፍ ደረጃ ክትባቱን ለመስጠት ዝግጀት ተጠናቋል” ሲሉ አክለው ገልፀዋል።

ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

XS
SM
MD
LG