በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አብዛኛው ዩክሬናውያን በሚያከብሩት የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የትንሳኤ በዓል ጦርነት ውስጥ ናቸው

አብዛኛው ዩክሬናውያን በሚያከብሩት የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የትንሳኤ በዓል ጦርነት ውስጥ ናቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:12 0:00

አብዛኛው ዩክሬናውያን በሚያከብሩት የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የትንሳኤ በዓል ጦርነት ውስጥ ናቸው

ትናንት ሚያዝያ 16/2014 ዓም የዩክሬኑ ጦርነት ከተጀመረ ሁለተኛ ወሩን ሲደፍን፣ ከአገሪቱ ሕዝብ አብዛኛው ከሚያከብሩት የኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች የትንሳኤ በዓል ጋር ተገጣጥሟል። ቁጥሩ እየጨመረ የመጣው ህልፈት እና ለአካል ጉዳት የሚዳረጉ ዜጎች ቁጥር እንዲሁም ቤተሰቦች መኖሪያ ቀያቸውን ጥለው የመሸሻቸው ዜና በሚዘገብባቸው በጦርነቱ ክፉኛ የደቀቁ አካባቢዎች ያለው የአገልግሎት አቅርቦት ዘንድሮ እጅግ ውሱን ነው።

የአሜሪካ ድምጿ ሄዘር ሙርዶክ ከዩክሬይኗ ኢርፒን፣ እንዲሁም ከካርኪየቭ ዘገባውን ካጠናቀረው ያን ቦቻት ጋር ያደረሱንን ዘገባዎች አሉላ ከበደ አቀናብሮታል።

XS
SM
MD
LG