በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሁለቱ የባሌ ዞኖች ዘጠኝ መቶ ሺህ በላይ ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ


በሁለቱ የባሌ ዞኖች ዘጠኝ መቶ ሺህ በላይ ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:39 0:00

በሁለቱ የባሌ ዞኖች ዘጠኝ መቶ ሺህ በላይ ሰዎች እርዳታ ይፈልጋሉ

በምስራቅ ባሌ እና ባሌ ዞኖች ከዘጠኝ መቶ ሺህ በላይ ሰዎች ለምግብ እጥረት መዳረጋቸውን የዞኑ የአደጋ መከላከል ሥራ አመራር ጽሕፈት ቤት አስታወቀ።

የአስተዳደር ኃላፊዎቹ ባለፉት ሦስት ተከይ ዓመታት በቂ ዝናብ ባለመዝነቡ ምክኒያት ደጋ አካባቢዎችን ጨምሮ ድርቅ መከሰቱን ገልፀዋል።

የባሌ ዞን አደጋ ሥጋት አመራር ፅህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ወንድማገኝ ከበደ አሁንም ዝናብ የማይጥል ከሆነ፤ የነዋሪዎቹ ሁኔታ አደጋ ላይ እንደሚወድቅ ተናግረዋል። የዞኑ ነዋሪዎችም እየቀረበ ያለው ድጋፍ በቂ እንዳልሆነ ይናገራሉ።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ/

XS
SM
MD
LG