በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“ሩሲያ የጦር ወንጀል ለመፈጸሟ ማስረጃ አለ” የዩክሬን መንግሥት


“ሩስያ የጦር ወንጀል ለመፈጸሟ ማስረጃ አለ” የዩክሬን መንግሥት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:30 0:00

“ሩስያ የጦር ወንጀል ለመፈጸሟ ማስረጃ አለ” የዩክሬን መንግሥት

የሩሲያ ኃይሎች ለቀው ከወጡባቸው የዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ አቅራቢያ የሚገኙ ሁለት ከተሞች ነዋሪዎች በደረሰው ሞት እና ውድመት እጅግ ማዘናቸውን ገለፁ።

የዩክሬን መንግሥትም ሩሲያ የጦር ወንጀል ለመፈፀሟ ማስረጃ አለ ብሏል። በሌላ በኩል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽነር ቢሮ በዩክሬኗ ቡቻ ከተማ በሩሲያ ኃይሎች የተፈጸመው የጦር ወንጀል ሊሆን እንደሚችል የሚያመለክቱ ማስረጃዎችን እየሰበሰበ መሆኑን አስታውቋል።

/የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ሄዘር መርዶክ ከኪየቭ እና ከቪኒትሲያ ዘገባ ያጠናቀረችውንና ሊሳ ሽላይን ከጄኔቫ የዘገበችውን ቆንጂት ታየ ይዛዋለች/

XS
SM
MD
LG