በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር በኮቪድ-19 ፕሮቶኮል ላይ የተወሰኑ ማሻሻዎች ማድረጉን አስታወቀ


የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ
የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ

የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር ሊያ ታደሰ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ በሃገሪቱ አሁናዊ ሁኔታ የኅብረተሰቡ በኮቪድ የመያዝ ዕድሉ ከመቶ ከአንድ በታች መሆኑን ጠቅሰው የተወሰኑ መሻሻያዎች መደረጋቸውን አስታውቀዋል።

ከተደረጉ መሻሻዎች መካከል ከቤት ውጭ በቂ የአየር ዝውውር ባለበት ቦታ ላይ የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ግዴታ አለመሆኑ እና መንገደኞች የኮቪድ ክትባት ጨረሰው መውሰዳቸውን የሚያመላክት መስረጃ ከያዙ የመርመረ ግዴታ እንደሌለባቸው የሚጨምር እና ሌሎችም ማሻሻያዎች ተካቶበታል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ።

የጤና ጥበቃ ሚኒስትሯ ዶ/ር ሊያ ታደሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:36 0:00

XS
SM
MD
LG