በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በሶስት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች የፍትህ ትግል ላይ ያተኮረ ፊልም ለዕይታ ቀረበ


በሶስት ኢትዮጵያዊያን ሴቶች የፍትህ ትግል ላይ ያተኮረ ፊልም ለዕይታ ቀረበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:42 0:00

"ፍትህ" በደርግ ዘመነ መንግስት የማሰቃየት ተግባር የፈጸመባቸውን ሰው በአሜሪካ ምድር በድንገት ካገኙት በኃላ ፣ በፍርድ አደባባይ ፍትህ ለማግኘት የታገሉ ሶስት ኢትዮጵያዊያን ከለላ ጠያቂዎች ታሪክ የሚያሳይ ዘጋቢ ፊልም ነው። በክሪስቶፈር ቻምበርስ ተዘጋጅቶ በዓለም አቀፏ ሞዴል እና በጎ አድራጊ ሊያ ከበደ የገንዘብ ፈሰስ የተሰራው ይሄ ፊልም ከሰሞኑ በተካሄደው የአዲሷ አፍሪካ የፊልም ፌስቲቫል (ኒው አፍሪካን ፊልም ፌስቲቫል) ላይ ካታዩ ፊልሞች መካከል አንዱ ነው ።

XS
SM
MD
LG