በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ሕግ ደጋፊዎች ሰልፍ


በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ሕግ ደጋፊዎች ሰልፍ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:43 0:00

በኢትዮጵያ ላይ የተሰናዳው የአሜሪካ ሴኔት ረቂቅ ሕግ ደጋፊዎች ሰልፍ

የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ መወሰኛ ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ኮሚቴ 'በኢትዮጵያ ሰላምና ዲሞክራሲን ለማበረታታት' በሚል ርዕስ የቀረበውን S-3199 የተሰኘ ረቂቅ ዛሬ ተመልክቷል።

በኢትዮጵያ ያሉ ችግሮችን ለመፍታት ረቂቅ ሕጉ ያስፈልጋል ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንም በምክር ቤቱ ውጪ በመሰብሰብ የድጋፍ ሰልፍ በማካሄድ ረቂቅ ሕጉ እንዲፀድቅ ጠይቀዋል።

በሌላ በኩል ረቂቅ ሕጎቹ የሚያስቀምጧቸው ማዕቀቦች በኢትዮጵያ ያሉትን ግጭቶች ከመፍታት ይልቅ ማኅበረሰቡን ለበለጠ ችግር የሚያጋልጡ ናቸው ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በትላንትናው ዕለት የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል።

/ዝርዝር ዘገባውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG