በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በምንጃር ሸንኮራ በተፈፀመ ድንገተኛ ጥቃት ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸውን ወረዳው አስታወቀ

በምንጃር ሸንኮራ በተፈፀመ ድንገተኛ ጥቃት ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸውን ወረዳው አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:15 0:00

በምንጃር ሸንኮራ በተፈፀመ ድንገተኛ ጥቃት ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች መገደላቸውን ወረዳው አስታወቀ

በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ስር በምትገኘው አውራ ጎዳና ከተማ ትናንት ማንታቸው ያልታወቀ የታጠቁ ኃይሎች ወሰዱት በተባለ ወታደራዊ ጥቃት የሰው ሕይወት ማለፉን፣ የንብረት ጉዳት መድረሱንና በርካቶች ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸውን ወረዳው አስታወቀ።

የወረዳው ዋናአስተዳዳሪ አካባቢው የሥጋት ቀጠና እንደሆነ ቢታወቅም በመንግሥት በኩል ተገቢው ትኩረት እንዳልተሰጠው ከአሜሪካ ድምፅ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልጸዋል።

እስካሁን በጥቃቱ የደረሰው ጉዳት ባይታወቅም ከስፍራው ደረሱን መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በትንሹ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፣ ከአምስት በላይ በሚሆኑት ላይ ደግሞ ቀላልና ከባድ የአካል ጉዳት ደርሷል።

XS
SM
MD
LG