በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የሚሰማው ተቃውሞ ቀጥሏል


ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር ከተማ
ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር ከተማ

በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤት አሰጣጥ ላይ ቅሬታ ያላቸው ተማሪዎች ትናንት ለተቃውሞ አደባባይ ቢወጡም በአብዛኛዎቹ ከተሞች በፀጥታ ኃይሎች መበተናቸውን የአማራ ተማሪዎች ማኅበር ገለፀ።

ማኅበሩ ሰባት አመራሮቹ ታስረውበት እንደነበረ ገልፆ ከግማሽ ቀን በኋላ ሁሉም መለቀቃቸውን የማኅበሩ ጽ/ቤት ኃላፊ ለአሜሪካ ድምፅ ተናግሯል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ውጤት የሚሰማው ተቃውሞ ቀጥሏል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:48 0:00

XS
SM
MD
LG