በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ሁለቱን ረቂቅ ሕጎች የተቃወሙ ሰልፎች በዋሽንግተን ዲሲ


ሁለቱን ረቂቅ ሕጎች የተቃወሙ ሰልፎች በዋሽንግተን ዲሲ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:21 0:00

ሁለቱን ረቂቅ ሕጎች የተቃወሙ ሰልፎች በዋሽንግተን ዲሲ

በኢትዮጵያ ሰላም፣ መረጋጋት እና ዲሞክራሲ እንዲሰፍን ጫና ለማሳደር የዩናይትድ ስቴትስ የሕግ አውጪ እና አስፈፃሚ ምክርቤቶች የቀረቡትን H.R. 6600 እና S. 3199 የተሰኙ ረቂቅ ህጎች የተቃወሙ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ዛሬ በዋሽንግተን ዲሲ የተቃውሞ ሰልፍ አካሂደዋል።

በዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤት ፊት ለፊት በተካሄደው ሰልፍ ላይ የተሳተፉ ተቃዋሚዎች ረቂቅ ሕጎቹ የሚያስቀምጧቸው ማዕቀቦች በኢትዮጵያ ያሉትን ግጭቶች ከመፍታት ይልቅ ማኅበረሰቡን ለበለጠ ችግር የሚያጋልጡ ናቸው በሚል ተቃውመዋቸዋል።

በሌላ በኩል “የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሪቱ ዙሪያ የሚታዩ ችግሮችን መፍታት አልቻለም” የሚሉ ኢትዮጵያውያን ከውጪ ግፊት ሊደረግ እንደሚገባ በመግለፅ ረቂቅ ሕጎቹን ይደግፋሉ።

XS
SM
MD
LG