በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የተማሪዎቹን ቅሬታ ወደ ፓርላማ ሊወስደው እንደሚችል ገለፀ


ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር
ፎቶ ፋይል፦ ባህር ዳር

የኢትዮጵያ ሃገር አቀፍ ፈተናዎችና ምዘና ኤጀንሲ ለተማሪዎች ቅሬታ አሳማኝ ምላሽ የማይሰጥ ከሆነ ጉዳዩን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንደሚያቀርብ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕምባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ።

ከአማራ ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና የወሰዱ የ2013 ዓ.ም ብዙ ተፈታኞች ከአስተራረም እና ከውጤት መቁረጫ ነጥቡ ጋር በተያያዘ እያቀረቡት ላለው ቅሬታ፤ ኤጀንሲው ቅሬታዎችን እያስተናገደበት ያለው መንገድ ኢ-ዲሞክራሲያዊ መሆኑን እንባ ጠባቂ ገልጿል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም የተማሪዎቹን ቅሬታ ወደ ፓርላማ ሊወስደው እንደሚችል ገለፀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:31 0:00

XS
SM
MD
LG