በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ተመራቂ ተማሪዎችና የሥራ ማጣት ፈተና


ሀዋሳ
ሀዋሳ

የወጣቶች ሥራ አጥነት በፖሊስ የተቀረፀ መፍትሔ ካልተሰጠው የብዙ ኢትዮጵያንን ቤተሰብ የሚፈታተን ችግር መሆኑን በደቡብ ክልል የሚኖሩ ተምረው ተመርቀው ሥራ ያጡ ወጣቶች ተናገሩ።

በየዓመቱ ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ከ100 ሺህ በላይ ተማሪዎች እንደሚመረቁ የሚገልፀው ትምሕርት ሚኒስቴር የሚመረቁ ተማሪዎች የሥራ ዕድል እንዲያገኙ ሚኒስትሩ የዩኒቨርሲቲ ኢንድስትሪ ትስስር ፕሮጅክት ቀርፆ ጥረት እያደረገ መሆኑንም አስታውቋል።

የደቡብ ክልል ሥራ ዕድል ፈጠራ እና የኢንተርፕራዞች ቢሮ በክልሉ ከፍተኛ የሥራ አጥነት ችግር መኖሩን ገልጦ ወጣቶቹ ያለባቸውን የፋይናንስ እና የግብዓት አቅርቦት ችግር ለመፍታት እንቅስቃሴ ላይ መሆኑን አስታውቋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ተመራቂ ተማሪዎችና የሥራ ማጣት ፈተና
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:34 0:00

XS
SM
MD
LG