በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በድጋሚ እንዲታረም ተጠየቀ


ባህር ዳር
ባህር ዳር

በአማራ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም ብዙ ቅሬታ እያስነሳ ያለው የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በድጋሚ እንዲታረም ጠየቀ።

“የአማራ ምሑራን መማክርት ጉባኤ ታይቶ የማይታወቅ ነው” ብሎ የጠቀሰውን የተማሪዎች ውጤት መቀነስ ምክንያቱን ለማወቅ በመረጃና ማስረጃ የተደገፈ ማጣራት እያደረገ መሆኑን ገልፀ።

በተመሳሳይ የአማራ ክልል ትምሕርት ቢሮ ኮሚቴዎችን አዋቅሮ ወደ ትምሕርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ መላኩን አስታውቋል።

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና በድጋሚ እንዲታረም ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:20 0:00

XS
SM
MD
LG