በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የብልፅግና ፓርቲ ከተመሰረተ የመጀመሪያ ጉባዔውን ዛሬ ማካሔድ ጀምሯል


የብልፅግና ፓርቲ ከተመሰረተ የመጀመሪያ ጉባዔውን ዛሬ ማካሔድ ጀምሯል
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:06 0:00

የጉባዔውን የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የፓርቲው ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ፣ በጉባዔው የሀገሪቱን የልማት፣ የሰላም እና የዲሞክራሲ አቅጣጫዎች እንደሚወሰኑ ገልጸዋል፡፡ ለሁለት ቀናት ይካሔዳል ተብሎ በሚጠበቀው በዚህ ጉባኤ 1 ሺህ 600 የፓርቲው አባላት በድምፅ፣ 400 ግለሰቦች ደግሞ ያለ ድምፅ እንደሚሳተፉ ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG