No media source currently available
በድርቅ ምክንያት በቦረና የአስቸኳይ ምግብ እርዳታ ፈላጊዎች ቁጥር እያሻቀበ ነው
Print
ኦሮምያ ክልል ቦረና ዞን ድርቅ እየበረታ መሆኑን የዞኑ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር አስታወቀ።
የቦረና ዞን አስተዳደር እንደገለፀዉ በዞኑ ካሉት ነዋሪዎች ከሁለት መቶ ሺህ በላይ ሰዎች አስቸኳይ የምግብ እርዳታ በፍጥነት ያስፈልጋቸዋል።