No media source currently available
ዩናይትድ ስቴትስ ከሩሲያ ላይ ዘይትና የኃይል ምንጭ አቅርቦቶችን እንደማትገዛ ፕሬዚዳንት ባይደርን ማስታወቃቸውን ተከትሎ የዓለም የነዳጅ ዋጋ አሻቅቧል። ዩናይትድ ስቴትስ የወሰደችው እርምጃ የሩሲያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን ዩክሬይን ላይ ለከፈቱት ወረራ የከበደ ቅጣት ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።