በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

አሜሪካ ከሩሲያ ላይ የኢነርጂ ግዥ በማቆሟ የነዳጅ ዋጋ አሻቀበ


አሜሪካ ከሩሲያ ላይ የኢነርጂ ግዥ በማቆሟ የነዳጅ ዋጋ አሻቀበ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:01 0:00

ዩናይትድ ስቴትስ ከሩሲያ ላይ ዘይትና የኃይል ምንጭ አቅርቦቶችን እንደማትገዛ ፕሬዚዳንት ባይደርን ማስታወቃቸውን ተከትሎ የዓለም የነዳጅ ዋጋ አሻቅቧል። ዩናይትድ ስቴትስ የወሰደችው እርምጃ የሩሲያ ፕሬዚደንት ቭላዲሚር ፑቲን ዩክሬይን ላይ ለከፈቱት ወረራ የከበደ ቅጣት ሊሆን እንደሚችል ተገልጿል።

XS
SM
MD
LG