በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የናይጄሪያ ወጣቶችና የፖለቲካ ተሳትፏቸው


የናይጄሪያ ወጣቶችና የፖለቲካ ተሳትፏቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:22 0:00

የናይጄሪያ ወጣቶችና የፖለቲካ ተሳትፏቸው

ናይጄሪያውያን የሚቀጥለው ዓመት ወደ ምርጫ ጣቢያዎች ለመሄድ እየተዘጋጁ ነው። ሆኖም ለአስርት ዓመታት ሥልጣን ላይ የቆዩትን የቀደመው ትውልድ አባላትን ከሥልጣን ማስወገድ የሚችሉ ወጣቶች በእጩነት ቀርበው እንዲፎካከሩ የወጣት ቡድኖች ጥሪ እያቀረቡና እየገፋፉ ነው።

እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር በ2020 የፖሊሶችን ጭካኔና የከፉ የተባሉ መሪዎችን ለማወስወገድ የነበረው የወጣቶች እንቅስቃሴም በአዲስ አስተሳሰብ ተመልሶ እየመጣ ነው። ግን ደግሞ የናይጄሪያ ወጣቶች ወደ ፖለቲካው ዓለም መግባት ብዙ ፈተና የተጋረጠበት መሆኑ ከወዲሁ እየታያቸው መሆኑኑ ይናገራሉ፡፡

/ዘገባው ቲሞቲ ኦቪዙ ከአቡጃ ያጠናቀረው ነው። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ/

XS
SM
MD
LG