በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቻይና በአጋሯ ራሽያ ላይ ፊቷን አዞረች? 


የቤይጂንግ ነዋሪዎች 'የራሽያ ገበያ' በብሎ በሚጠራው የገበያ አዳራሽ ሲያልፉ 
የቤይጂንግ ነዋሪዎች 'የራሽያ ገበያ' በብሎ በሚጠራው የገበያ አዳራሽ ሲያልፉ 

በዩናይትድ ስቴትስ ደጋፊነት በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት የቀረበውን ራሽያን የሚቃወም የውሳኔ ሀሳብ ቻይና ድምፀ ተአቅቦ በማድረግ ለራሽያ ድጋፍ ሳትሰጥ ቀርታለች።

በመንግስታቱ ድርጅት የቻይና አምባሳደር የሆኑት ዣንግ ጀን፣ ራሽያ ጥሳለች ያሉትን የዩክሬንን ሉዓላዊነት እና የግዛት አንድነት እንድታከብር መጠየቃቸው ሞስኮን ሊያሳዝን እንደሚችል ተገልጿል።

ቻይና በዩክሬን ወረራ ዙሪያ ገለልተኛ አቋም መያዟ የራሽያ ጥቃት ቻይና ከገመተችው ውጪ ገፍቶ ሄዷል? ወይስ ቻይና ባለቀ ሰዓት ፍርሃት ገብቷቷል? የሚሉ ጥያቄዎችን አስነስቷል።

XS
SM
MD
LG